2 ነገሥት 7:19 NASV

19 የጦር አለቃው ለእግዚአብሔር ሰው፣ “እግዚአብሔር የሰማይን መስኮቶች ቢከፍት እንኳ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል?” ብሎት ስለ ነበር፣ የእግዚአብሔር ሰው፣ “ይህን አንተው ራስህ ታያለህ፤ ከዚህ ግን አንዳች አትበላም” ሲል መልሶለት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 7:19