2 ነገሥት 8:29 NASV

29 ስለዚህ ንጉሥ ኢዮራም፣ በሬማት ከአዛሄል ጋር ባደረገው ጦርነት ሶርያውያን ካደረሱበት ቊስል ለማገገም ወደ ኢይዝራኤል ተመለሰ።ከዚያም የአክዓብ ልጅ ኢዮራም ስለ ታመመ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮራሆም ልጅ አካዝያስ ሊጠይቀው ወደ ኢይዝራኤል ወረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 8:29