2 ነገሥት 9:11 NASV

11 ኢዩ ወጥቶ የጦር አለቆች ወደሆኑት ጓደኞቹ እንደ ደረሰ፣ ከመካከላቸው አንዱ “ሁሉም ነገር ሰላም ነው? ይህ እብድ ወደ አንተ የመጣው ለምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።ኢዩም “ሰውየውንም ሆነ የሚናገረውን እናንተም ታውቃላችሁ” ሲል መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 9:11