2 ነገሥት 9:14 NASV

14 ስለዚህ የናሜሲ የልጅ ልጅ፣ የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዩ በኢዮራም ላይ አሤረ። በዚህ ጊዜ ኢዮራምና እስራኤል ሁሉ በሬማት የምትገኘውን ገለዓድን ከሶርያ ንጉሥ ከአዛሄል ጥቃት ለማዳን ይጠብቁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 9:14