2 ነገሥት 9:5 NASV

5 በዚያ እንደ ደረሰም፣ የሰራዊቱ ጦር መኰንኖች በአንድነት ተቀምጠው ነበር፤ እርሱም “መኰንን ሆይ፤ ወደ አንተ ተልኬአለሁ” አለ።ኢዩም፣ “ለማንኛችን ነው?” ሲል ጠየቀ።እርሱም፣ “መኰንን ሆይ፤ ለአንተ ነው” ብሎ መለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 9:5