ዘዳግም 7:26 NASV

26 አስጸያፊ ነገርን ወደ ቤትህ ወይም ወደ ራስህ አታምጣ፤ አለበለዚያ አንተም እንደ እርሱ ለጥፋት ትዳረጋለህ፤ ፈጽመህ ጥላው፤ ተጸየፈውም፤ ለጥፋት የተለየ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 7:26