ዘዳግም 8:1 NASV

1 በሕይወት እንድትኖሩ፣ እንድትበዙና እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአባቶቻችሁ በመሐላ ተስፋ የገባላቸውን ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱ፣ ዛሬ እኔ የምሰጥህን እያንዳንዱን ትእዛዝ ለመከተል ጥንቃቄ አድርጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 8:1