ዘዳግም 8:2 NASV

2 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ትእዛዞቹን መጠበቅህንና በልብህ ያለውን ለማወቅ፣ ትሑት ሊያደርግህና ሊፈትንህ በእነዚህ አርባ ዓመታት በዚህ ምድረ በዳ ጒዞህ ሁሉ እንዴት እንደ መራህ አስታውስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 8:2