ዘዳግም 8:3 NASV

3 ሰው ከእግዚአብሔር (ያህዌ) አፍ በሚወጣው በእያንዳንዱ ቃል እንጂ፣ በእንጀራ ብቻ እንደማይኖር ሊያስተምርህ አስራበህ፤ አንተም ሆንህ አባቶችህ የማታውቁትን መና መገበህ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 8:3