ዘፍጥረት 1:28 NASV

28 እግዚአብሔርም (ኤሎሂም)፣ “ብዙ ተባዙ፤ ምድርን ሙሏት፤ ግዟትም፤ የባሕርን ዓሦች፣ የሰማይን ወፎች፣ እንዲሁም በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትን ሕያዋን ፍጡራንን ሁሉ ግዟቸው” ብሎ ባረካቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 1:28