ዘፍጥረት 12:5 NASV

5 አብራምም ሚስቱን ሦራንና የወንድሙን ልጅ ሎጥን አስከትሎ በካራን ሳሉ ያፈሩትን ሀብትና የነበራቸውን አገልጋዮች ይዘው በመጓዝ ከነዓን ምድር ገቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 12:5