ዘፍጥረት 12:6 NASV

6 አብራም ትልቁ የሞሬ ዛፍ እስከሚገኝበት እስከ ሴኬም ድረስ በምድሪቱ ዘልቆ ሄደ። በዚያን ጊዜ ከነዓናውያን በዚሁ ምድር ይኖሩ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 12:6