ዘፍጥረት 12:7 NASV

7 እግዚአብሔርም (ያህዌ) ለአብራም ተገልጦ፣ “ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ” አለው። እርሱም ለተገለጠለት አምላክ (ያህዌ) በዚያ ስፍራ መሠዊያ ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 12:7