ዘፍጥረት 14:16 NASV

16 አብራም ጠላት የማረከውን በሙሉ አስጣለ፤ የወንድሙን ልጅ ሎጥን፣ ንብረቱን እንዲሁም ሴቶቹንና ሌሎቹን ምርኮኞች አስመለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 14:16