ዘፍጥረት 14:17 NASV

17 አብራም ኮሎዶጎምርንና አብረውት የተሰለፉትን ነገሥታት ድል አድርጎ ሲመለስ፣ የሰዶም ንጉሥ፣ “የንጉሥ ሸለቆ” ተብሎ በሚጠራው በሴዊ ሸለቆ ሊቀበለው ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 14:17