ዘፍጥረት 16:5 NASV

5 ሦራም አብራምን፣ “ለደረሰብኝ በደል ተጠያቂው አንተ ነህ፤ አገልጋዬ ዕቅፍህ ውስጥ እንድትገባ እኔው ሰጠሁህ፤ አሁን ግን ይኸው ማርገዟን ስታውቅ ትንቀኝ ጀመር፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) በአንተና በእኔ መካከል ይፍረድ” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 16:5