ዘፍጥረት 16:6 NASV

6 አብራምም፣ “አገልጋይሽ እንደሆነች በእጅሽ ውስጥ ናት፤ የፈለግሽውን አድርጊባት” አላት። ከዚያም ሦራ ስላሠቃየቻት አጋር ጥላት ኰበለለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 16:6