ዘፍጥረት 17:20 NASV

20 ስለ እስማኤልም ቢሆን ልመናህን ሰምቼሃለሁ፤ እርሱንም እባርከዋለሁ፤ ፍሬያማም አደርገዋለሁ፤ እጅግም አበዛዋለሁ፤ የዐሥራ ሁለት አለቆች አባት ይሆናል፤ ታላቅም ሕዝብ አደርገዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 17:20