ዘፍጥረት 20:7 NASV

7 አሁንም ሚስቱን ለሰውዬው መልስለት፤ ነቢይ ነውና ይጸልይልሃል፤ አንተም ትድናለህ፤ ባትመልስለት ግን አንተም ሆንህ የአንተ የሆነ ሁሉ እንደምትሞቱ ዕወቅ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 20:7