ዘፍጥረት 20:6 NASV

6 እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) በሕልሙ እንዲህ አለው፤ “አንተ ይህን ያደረግኸው በቅን ልቦና መሆኑን ዐውቄአለሁ፤ በእኔም ላይ ኀጢአት እንዳትሠራ የጠበቅሁህና እንዳትነካትም ያደረግሁት ለዚሁ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 20:6