ዘፍጥረት 20:5 NASV

5 ‘እኅቴ ናት’ ያለኝ ራሱ አይደለምን? ደግሞስ ራሷም ብትሆን፣ ‘ወንድሜ ነው’ አላለችምን? እኔ ይህን ያደረግሁት በቅን ልቦናና በንጹሕ እጅ ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 20:5