ዘፍጥረት 22:7 NASV

7 ይስሐቅም አባቱን አብርሃምን፣ “አባቴ ሆይ” አለው።አብርሃምም፣ “እነሆኝ፤ አለሁ ልጄ” አለው።ይስሐቅም፣ “እሳቱና ዕንጨቱ ይኸው፤ ነገር ግን የሚቃጠለው መሥዋዕት የት አለ?” ብሎ ጠየቀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 22:7