ዘፍጥረት 22:6 NASV

6 አብርሃም ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆነውን ዕንጨት ወስዶ፣ ልጁን ይስሐቅን አሸከመው፤ እሳቱንና ቢላዋውንም ራሱ ያዘ። ሁለቱም አብረው ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 22:6