ዘፍጥረት 27:38 NASV

38 ዔሳውም አባቱን፣ “አባቴ ሆይ፤ ምርቃትህ ይህችው ብቻ ናትን? እባክህ አባቴ፣ እኔንም መርቀኝ” አለው፤ ድምፁንም ከፍ አድርጎ አለቀሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 27:38