ዘፍጥረት 27:41 NASV

41 አባቱ ያቆብን ስለ መረቀው፣ ዔሳው በያዕቆብ ላይ ቂም ያዘ፤ በልቡም፣ “ግድ የለም፤ የአባቴ መሞቻው ተቃርቦአል፤ ከልቅሶው በኋላ ወንድሜን ያዕቆብን እገድላለሁ” ብሎ አሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 27:41