ዘፍጥረት 27:42 NASV

42 ርብቃ፣ ታላቁ ልጇ ዔሳው ያሰበው በተነገራት ጊዜ ታናሹን ልጇን ያዕቆብን አስጠርታ እንዲህ አለችው፤ “ወንድምህ ዔሳው ሊገድልህ ጊዜ እየጠበቀ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 27:42