ዘፍጥረት 28:12 NASV

12 በሕልሙም፣ ጫፉ ሰማይ የሚደርስ መሰላል በምድር ላይ ቆሞ፣ በላዩም የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መላእክት ሲወጡና ሲወርዱ አየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 28:12