ዘፍጥረት 28:4 NASV

4 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ለአብርሃም ሰጥቶ የነበረውን አንተም በስደት የምትኖርበትን ይህችን ምድር ርስት አድርጎ ያወርስህ ዘንድ፣ ለአብርሃም የሰጠውን በረከት ለአንተና ለዘርህ ይስጥ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 28:4