ዘፍጥረት 28:5 NASV

5 ይስሐቅም ያዕቆብን በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ወደሚኖረው፣ የያዕቆብና የዔሳው እናት የርብቃ ወንድም ወደ ሆነው ወደ ሶርያዊው የባቱኤል ልጅ ወደ ላባ ላከው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 28:5