ዘፍጥረት 33:10 NASV

10 ያዕቆብም፣ “የለም፣ እንዲህ አይደለም፤ በአንተ ዘንድ ሞገስ አግኝቼ እንደሆነ፣ እጅ መንሻዬን ተቀበል፤ በመልካም ሁኔታ ተቀብለኸኝ ፊትህን ማየት መቻሌ ራሱ፣ የእግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ፊት የማየት ያህል እቈጥረዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 33:10