11 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በቸርነቱ አሟልቶ ስለ ሰጠኝ የሚያስፈልገኝ ሁሉ አለኝና ያቀረብኹልህን እጅ መንሻ እባክህ ተቀበለኝ” አለው። ያዕቆብ አጥብቆ ስለ ለመነው፣ ዔሳው እጅ መንሻውን ተቀበለ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 33
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 33:11