ዘፍጥረት 33:8 NASV

8 ዔሳውም፣ “ወደ እኔ ተነድቶ የመጣው ይህ ሁሉ መንጋ ምንድን ነው?” አለው።እርሱም፣ “ጌታዬ ሆይ፤ በአንተ ዘንድ ሞገስ ባገኝ ብዬ ነው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 33

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 33:8