ዘፍጥረት 36:17 NASV

17 የዔሳው ልጅ ራጉኤል ልጆች፦አለቃ ናሖት፣ አለቃ ዛራ፣ አለቃ ሣማና አለቃ ሚዛህ፤ እነዚህ በኤዶም ምድር ከራጉኤል የተገኙ የነገድ አለቆች፣ የዔሳው ሚስት የቤሴሞት የልጅ ልጅ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 36:17