ዘፍጥረት 36:18 NASV

18 የዔሳው ሚስት የአህሊባም ልጆች፦አለቃ የዑስ፣ አለቃ የዕላማና፣ አለቃ ቆሬ፤ እነዚህ ከዓና ልጅ፣ ከዔሳው ሚስት ከአህሊባማ የተገኙ የነገድ አለቆች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 36:18