ዘፍጥረት 37:14 NASV

14 ያዕቆብም፣ “ሄደህ ወንድሞችህም፣ መንጎቹም ደኅና መሆናቸውን አይተህ ወሬያቸውን አምጣልኝ” አለው፤ ከኬብሮንም ሸለቆ ወደ ሴኬም ላከው። ዮሴፍም ሴኬም በደረሰ ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 37:14