ዘፍጥረት 37:15 NASV

15 ሜዳ ላይ ወዲያ ወዲህ ሲባዝን አንድ ሰው አግኝቶት “ምን እየፈለግህ ነው?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 37:15