ዘፍጥረት 38:23 NASV

23 ይሁዳም፣ “እንግዲህ መያዣውን እንደ ያዘች ትቅር፤ አለዚያ መሣቂያ እንሆናለን። ለነገሩማ ይህን ፍየል ላክሁ፤ አንተም ፈልገህ አላገኘሃትም” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 38:23