ዘፍጥረት 38:24 NASV

24 ከሦስት ወር ያህል በኋላ፣ “ምራትህ ትዕማር ዘማዊ ሆናለች፤ ከዚህም የተነሣ አርግዛለች” ተብሎ ለይሁዳ ተነገረው።ይሁዳም፣ “አውጧትና በእሳት ተቃጥላ ትሙት” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 38:24