ዘፍጥረት 39:4 NASV

4 ዮሴፍ በእርሱ ዘንድ ሞገስ አገኘ፤ የቅርብ አገልጋዩም ሆነ። ጲጥፋራ በቤቱ ላይ ሾመው፤ ያለውንም ሀብት ሁሉ በኀላፊነት ሰጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 39:4