ዘፍጥረት 39:5 NASV

5 ዮሴፍ በጲጥፋራ ቤትና ባለው ሀብት ሁሉ ላይ ከተሾመበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር (ያህዌ) የግብፃዊውን ቤት ባረከ፣ የእግዚአብሔርም (ያህዌ) በረከት በግቢም በውጭም ባለው የጲጥፋራ ሀብት ንብረት ሁሉ ላይ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 39:5