ዘፍጥረት 39:6 NASV

6 ስለዚህ ጲጥፋራ ባለው ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጠው፤ የቀረበለትንም ከመመገብ በስተቀር፣ ማናቸውንም ጒዳይ በዮሴፍ ላይ ጥሎ ነበር።ዮሴፍ ጥሩ ቊመና ያለውና መልከ መልካም ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 39

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 39:6