20 ታናሽ ወንድማችሁን ግን ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፤ በዚህም የተናገራችሁት ቃል እውነተኛነት ይረጋገጣል፤ እናንተም ከመሞት ትተርፋላችሁ።” እነርሱም ይህንኑ ለመፈጸም ተስማሙ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 42
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 42:20