ዘፍጥረት 42:21 NASV

21 እርስ በርሳቸውም፣ “ይኸው በወንድማችን ላይ ባደረስነው በደል ምክንያት ቅጣታችንን እየተቀበልን ነው። እርሱ እንደዚያ ተጨንቆ ስለ ሕይወቱ ሲማጠነን፣ እኛ አልሰማነውም ነበር፤ ይህ መከራ የደረሰብንም በዚሁ ምክንያት ነው” ተባባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 42:21