ዘፍጥረት 48:10 NASV

10 በዚህ ጊዜ እስራኤል ዐይኖቹ በእርጅና ምክንያት በመድከማቸው አጥርቶ ማየት ይሳነው ነበር፤ ስለዚህ ዮሴፍ ልጆቹን አባቱ ዘንድ አቀረባቸው፤ አባቱም ስሞ ዐቀፋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 48:10