ዘፍጥረት 49:28 NASV

28 እነዚህ ሁሉ ዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ናቸው። ይህም እያንዳንዳቸውን ተገቢ በሆነው በረከት አባታቸው ሲባርካቸው የተናገረው ቃል ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 49:28