ሮሜ 1:28 NASV

28 ከዚህም በላይ በሐሳባቸው እግዘአብሔርን ማወቅ አይጠቅምም በማለታቸው፣ መደረግ የማይገባውን እንዲያደርጉ እግዚአብሔር ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 1:28