ሮሜ 1:32 NASV

32 ይህን የሚያደርጉ ሁሉ ሞት ይገባቸዋል የሚለውን ትክክለኛ የሆነውን የእግዚአብሔርን ሕግ ቢያውቁም፣ እነዚህን ነገሮች ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ እንዲህ የሚያደርጉትንም ያበረታታሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 1:32