ሮሜ 11:15 NASV

15 የእነርሱ መተው ለዓለም ዕርቅን ካስገኘ፣ ተቀባይነት ማግኘታቸውማ ከሞት መነሣት ነው ከማለት በቀር ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 11:15