ሮሜ 11:2 NASV

2 እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ሕዝብ አልጣላቸውም። ኤልያስ በእስራኤል ላይ ክስ ወደ እግዚአብሔር እንዴት እንዳቀረበ፣ መጽሐፍ ስለ እርሱ ምን እንደሚል አታውቁምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 11:2