ሮሜ 11:24 NASV

24 የበረሓ ከሆነው የወይራ ዛፍ የተቈረጥህና ተፈጥሮህ ወዳልሆነው ወደ መልካሙ ወይራ የገባህ ከሆንህ፣ በተፈጥሮአቸው ቅርንጫፎቹ የሆኑት እነዚህ ወደ ራሳቸው ወይራ ዛፍ መግባታቸውማ ምን ያህል ይሆን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 11:24